🔥ስንት ግዜ አብረን አደርን🔥
👩ማሬ
👨ወዬ
👩አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?
👨እሺ
👩ስንት ግዝ አብረን አድረናል?
👨ይሄንን ለምን ጠየቅሽኝ??
👩ስለኔ ምን ያክል እደምታስብለኝ ለማወቅ ስለምፈልግ
👩ምነው ጠፋብህ ስንት ግዜ ነው አፍጥነው እጂ😳
👨ምን አልባት 6 ወይም 7 ጊዜ
👩እወድሃለሁ ባይ
(ከሁለት ቀን ቡሀላ)
History cleary ቴክስት ተሰርዟል እደተለመደው ግዜ መስሏት
👩ፍቅር ትላንት ሳናወራ ዋልን አደል?
👨ምን ማለትሽ ነው አውርተናልኮ🤔
👩የምርህን ነው
👨አወ
👨ምነው?
👩ስልኬ እኔጋ አልነበር
👨እና ማን ጋር ነበር
👩አባቴ ወስዶት እሱ ጋር ነበር
👨😳😳😳😳
ውዶቼ እና ምን ለማለት ነው አንዳዴ ጠንከር ያለ ጥያቄ ስትጠየቁ ጠያቂው ማን መሆኑን አረጋግጡ piss 🫡🫡 ይመቻቹ 😀🥰🥰🥰🤣🤐
👩ማሬ
👨ወዬ
👩አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?
👨እሺ
👩ስንት ግዝ አብረን አድረናል?
👨ይሄንን ለምን ጠየቅሽኝ??
👩ስለኔ ምን ያክል እደምታስብለኝ ለማወቅ ስለምፈልግ
👩ምነው ጠፋብህ ስንት ግዜ ነው አፍጥነው እጂ😳
👨ምን አልባት 6 ወይም 7 ጊዜ
👩እወድሃለሁ ባይ
(ከሁለት ቀን ቡሀላ)
History cleary ቴክስት ተሰርዟል እደተለመደው ግዜ መስሏት
👩ፍቅር ትላንት ሳናወራ ዋልን አደል?
👨ምን ማለትሽ ነው አውርተናልኮ🤔
👩የምርህን ነው
👨አወ
👨ምነው?
👩ስልኬ እኔጋ አልነበር
👨እና ማን ጋር ነበር
👩አባቴ ወስዶት እሱ ጋር ነበር
👨😳😳😳😳
ውዶቼ እና ምን ለማለት ነው አንዳዴ ጠንከር ያለ ጥያቄ ስትጠየቁ ጠያቂው ማን መሆኑን አረጋግጡ piss 🫡🫡 ይመቻቹ 😀🥰🥰🥰🤣🤐