ኢትዮ ሳቅ😂


Channel's geo and language: Kazakhstan, Belarusian
Category: Darknet



Channel's geo and language
Kazakhstan, Belarusian
Category
Darknet
Statistics
Posts filter


Father ሆስፒታል 📞ደውሎ ጠርቶኝ አባ ለምን ፈለከኝ ስለው...
                  *   *  🐑 *  *
#የተገዛው_በግ_ስለታመመ ኩላሊት ከሆነ አንተ እንድትሰጠው ነው🙄😂


ባል ፡ ሳትደብቂ ንገሪኝ እስካሁን ከስንት ወንዶች ጋር ተኝተሻል?

ሚስት ፡ ካንተ ጋር ብቻ 

ባል ፡ በእውነት ?

ሚስት ፡ በእውነት ሌሎቹማ መች ያስተኙኛል
😂


🥷🏽 :- ebet nesh
      :-  እራስህ ነህ እሺ እበት ቆሻሻ
🥷🏽 :-አረ እኔ እቤት ነሽ ነው ያልኩሽ
      :- 🥲
🥷🏽 :- BLOKED

#ከንቱ ዓለም


ከዚ በኋላ betting የምመድበው የBox ግጥሚያ ላይ ነው 😑 ብበላ እንኳን ያስበላኝ ሰውዬ ለብ ተደርጓል 😒😒😒
.
.
.
#ከንቱ ዓለም🤧




የዛኔ ስንማር መምህሩን አልገባኝም ይደገም የሚለው ልጅ እኮ ነው

አሁን ቴሌ ገብቶ #Please_try again_እያለ እሚያዝገን

😆😂🤣


በአውስትራሊያ አንድ ተማሪ አርፍዶ ሲመጣ እንደ ቅጣት ደረቅ #ዳቦ እንዲበላ ያረጋሉ
  
...ይህንን በኢትዮጵያ ቢሞከር
.
.
.
#አስተማሪዎችም አርፍደው መምጣት ይጀምራሉ
              😂😂😂


የቤት ኪራይ የደረሰበት ወንድ እና የወር አበባዋ የመጣባት ሴት ማናገር
ትርፉ ጭቅጭቅ ነው

ልክ ነው ምትሉ react/like እያረጋቹ


🌑አሁን ሌሊት 6😂 ሰአት ላይ ቴሌን ብድር ስጠይቅ🔥

😱#Dear_Customer_አተኛም_እንዴ😜😂


🔥ስንት ግዜ አብረን አደርን🔥


👩ማሬ
👨ወዬ
👩አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?
👨እሺ
👩ስንት ግዝ አብረን አድረናል?
👨ይሄንን ለምን ጠየቅሽኝ??
👩ስለኔ ምን ያክል እደምታስብለኝ ለማወቅ ስለምፈልግ
👩ምነው ጠፋብህ ስንት ግዜ ነው አፍጥነው እጂ😳
👨ምን አልባት 6 ወይም 7 ጊዜ
👩እወድሃለሁ ባይ

     (ከሁለት ቀን ቡሀላ)

History cleary  ቴክስት ተሰርዟል እደተለመደው ግዜ መስሏት

👩ፍቅር ትላንት ሳናወራ ዋልን አደል?
👨ምን ማለትሽ ነው አውርተናልኮ🤔
👩የምርህን ነው
👨አወ
👨ምነው?
👩ስልኬ እኔጋ አልነበር
👨እና ማን ጋር ነበር
👩አባቴ ወስዶት እሱ ጋር ነበር
👨😳😳😳😳

ውዶቼ እና ምን ለማለት ነው አንዳዴ ጠንከር ያለ ጥያቄ ስትጠየቁ ጠያቂው ማን መሆኑን አረጋግጡ piss 🫡🫡 ይመቻቹ 😀🥰🥰🥰🤣🤐


😕ፍቅረኛዬን ማመን ያቆምኩት........


ክፍለሀገር ሄጃለው ብላኝ ቤት ከሌላ ሴት ጋር ተኝቼ የያዘችኝ ቀን ነው🙄በቃ ፈታዋት ውሸት አሎድም...

#ላይክ ማንንም ብር አይበላም 😂😂🤣

alalem


👨አንድ ጫወታ እንጫወት
👩እሺ
👨እኔ የጀመርኩትን ትጨርሻለሽ
👩ጀምር
👨I love tik
👩tok
👨I love face
👩book
👨I love snap
👩chat
👨I love insta
👩gram
👨I love you
👩ይህንን አላምንም
👩እኔም አፈቅርሀለው
👨እደዛ ማለቴ አደለም
👩እና?
👨መልስሽ መሆን የነበረበት tube ነው
👩ማለት
👨I love YouTube
👩 🤬🤬🤬🤬



እና ምን ለማለት ነው አፍቅርሻለሁ ያለ ሁሉ ስለማያፈቅረን ለምን አፈቅርሻለሁ እዳለ እንወቅ 🫡🫡እሱኮ እየተጫወተ ይሆናል በኛ ልብ🤔🤔🤔


አለም ተዘዋዋሪ ነች🌍

በረሮ🪳 አይጥን 🐀 ይፈራል
አይጥም🐀 ድመትን🐈 ይፈራል
ድመት🐈 ውሻን🐕 ይፈራል
ውሻ🦮 ወንድን🤵‍♂ ይፈራል
ወንድ🤵‍♂ ደግሞ ሴትን🤵‍♀
ሴት🤵‍♀ ደግሞ በረሮን🪳😂😂😂😂


ሚስቱን ሆስፒታል ሊያሳክም ሄዶ
ዶክተሩ ጨው ቅባት እና በርበሬ ያለበት ምግብ አትስጧት ሲለው ዘሎ ግንባሩን ሳመው

😒😒😒😒


የቴሌብር ሱፐር አፕን በማውረድ በመመዝገብ እና በመገበያየት ተሸላሚ እዲሆኑ ጋብዤዎታለሁ. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1239352083788804&language=am&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024


ሁለት ህፃናት ታመው  ሀኪም ቤት ወረፋ እየጠበቁ ነበር አቡሽ ሚጣ ስታለቅስ አይቶ ለምን ታለቅሻለሽ? ብሎ ጠየቃት፡፡

#ሚጣ፡- የደም ምርመራ ላደርግ ነው፡፡

#አቡሽ፡- እና ምን ችግር አለው?

#ሚጣ፡-የደም ምርመራ ለማድረግ የሰው እጅ ይቆርጣሉ፡፡ አለች እያለቀሰች! ይሄኔ አቡሽም ማልቀስ ጀመረ

#ሚጣ፡- አንተ ደሞ ምን ሆንኩ ብለህ ነው ምታለቅሰው?

#አቡሽ፡- ወይኔ ጉዴ እኔ ደግሞ የሽንት ምርመራ ላደርግ ነው አለ እያለቀሰ፡፡
🤣🤣🤣🤣🤣🤣

ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው!!!! #Share


"የኔ አለም መጨለም ሚጀምረው አንቺን ሳጣ ሳይሆን ከምሽቱ 2 ሰአት በኋላ ነው"

🗿✍️


ቲሽ😡 ታክሲ ውስጥ አጠገቤ ቆንጆ ቺክ ተቀምጣ ሼም ይዞኝ መልሴን ሳልቀበል ወረድኩ😕




የገጠር ሴት እግር ታጥባለች
   የከተማ ሴት ደሞ ኪስ ታጥባለች🤧


አደራ #like እንዳታረጉ አልፈልግም😒

20 last posts shown.