📚 #One_Pack_for_One_Child Challenge
#አንድ_እሽግ_ለአንድ_ልጅ ዘመቻ በይፋ ተጀምሯል!
“በትምህርት ቁሳቁስ ምክንያት አንድም ልጅ ከትምህርት ቤት መቅረት የለበትም!”
New Dawuro Foundation የ“One Pack for One Child Challenge ” ወይንም የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ዘመቻን ለ5ኛ ጊዜ ጀምሯል። ዓላማችን አቅም የሌላቸውን ህፃናትን በመደገፍ በአዲሱ የትምህርት ዘመን ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ ማገዝ ነው።
🎒 አንድ እሽግ፦ 12 ደብተር፣ 2 እስክሪብቶ፣ 2 እርሳስ፣ 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ።
💰 ዋጋ፦ 1,000 ብር
እርስዎም አቅምዎ የቻለውን በመለገስ አንድ ልጅን ወደ ትምህርት ገበታ ይመልሱ! ❤️
🏦 CBE Account: 1000563357798
📞 0917 411 711 — በቴሌግራም የባንክ ደረሰኝ ይላኩ።
አንድ እሽግ፣ ለአንድ ልጅ፣ የወደፊት ተስፋ!
#NewDawuroFoundation #OnePackForOneChild #በጋራ_እንችላለን